nmhdo highlights

NMHDO crucial role in Women Empowerment By assisting Beyena Association in Aksum Published on Tigray Women’s Affairs Bureau June 2016: Volume 13 AREYA magazine pages 12 and 13(Amharic))

NMHDO crucial role in Women Empowerment By assisting Beyena Association in Aksum Published on Tigray Women’s Affairs Bureau June 2016: Volume 13 AREYA magazine pages 12 and 13(Amharic)) ለሴቶች ብይን የሰጠች ማህበር ትግራይ የሴቶች ጉዳይ ቢሮ ሰኔ 2008 ቁጥር 13 ዕርያ መፅሔት ገፅ 12ና 13 የታተመ. “በየና” የሚል ስም የተጎናፀፈችው ከቀድሞ አባሎቿ ሲሆን ትርጉሙ ደግሞ ዛሬ ለመቆጠባችን በኑራችን ላይ የተሻለ ለውጥ ለማምጣት ለነገ ሕይወታችን  ላይ ብይን መስጠት እንችላለን  ይላሉ የማህበራቱ አባላት ህልማቸውን ጋህድ አድርገዋል። በየና ብድር እና ቁጠባ ህብረት ስራ ማህበር ጥቅምት 12/2003 ዓ.ም ለ50 ሴቶች  ህጋዊ ተቋም ተብላ የተቋቋመች ሲሆን  በአሁን ሰዓት በአክሱም ከተማ  ከሚገኙ አራት ቀበሌዎች ማለትም ማዕከል ሐውልት ኃየሎም እና ክንደራ 585 ሴቶችን አቅፋ ለለውጥ ላይ  እየገሰገሰች የምትገኝ ማህበር ነች። በየና አጋሮቿ ከመደራጀታቸው በፊት ምንም አይነት  የገቢ ምንጭ ሆነ ለማህበራቸው ብድር ሊያመቻችላቸው የሚችል ተቋም ባለመኖሩና ሰለ ብድርና ቁጠባ ግንዛቤ ስላልነበራቸው እንደ ትልቅ  እንቅፋት ሆኖባቸው ነበር። ይህን ችግራቸው የተገነዘበ ኒው ሚሊንየም ሆፕ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ስለ ተደራጅተው  መስራትና ብድርና ቁጠባ ክህሎታቸው እንዲጨምር ተደጋጋሚ ስልጠናዎችን በአክሱም ደረጃ ለተለያዩ ሴቶች በመስጠቱና ማህበር በየናም የዚህ አካሄድ ተጠቃሚ መሆኗ የተሻለ አደረጃጀት እንድትይዝ አስችሏታል። ከዛም በመቀጠል ማህበሯ ስራዎችዋን ለመፈፀም  ከአባሎቿ  5 አመራር በመምረጥ ፣  በ3 ቁጥር ኮሚቴን  6 ብድርና ቁጠባ ኮሚቴ በመምረጥ የስራውን ድርሻ  ደግሞ በሊቀመምበር ም/ሊቀመንበር እና ሒሳብ ሰራተኛ  እንዲሰራ አድርጓል። የብድርና ቁጠባው አመራሮች ማህበሮች ማህበሩን ወደ ተሻለ የአሰራር ስልት ለመውሰድ የተለያዩ ሰነዶችን በማዘጋጀት ብሎም  በጠቅላላ ጉባኤ እያፀደቁ መተዳደሪያ  ደንብ የወጪና የገቢ  መዛግብትና የሰራተኛ አስተዳደር መመሪያዎችን በመንደፍ ስልጠናዎችን በመስጠት ወደ ተሻለ ማህበር እንዲሸጋገሩ ለማድረግ ተችለዋል። በየና ብድር እና ቁጠባ  ህብረት ሥራ ማህበር ስራ ስትጀምር የነበራት የገንዘብ አቅም  መነሻው  በኒው  ሚሊንየም ሆፕ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ለአባላቶቿ ለእያንዳዳቸው 2,000 በብድር መልክ በመስጠት ጠቅላላ 100 ሺህ የጀመረች ሲሆን  ባሁን ሰዓት በ 2000 የተጀመረ ብድር አሁን ላይ እስከ 100,000 ብር ድረስ ማበደር ችሏል ጠቅላላ  ካፒታሏ ደግሞ 108,162 ሺህ በጥሬ ብር እና ከነ ቋሚ ንብረቷ 1,544,896 ብር ለመድረስ ችሏል። ይህ ካፒታል ከኦዲት ቁጥር በኃላ ሲሆን ተጨማሪ አምስት ኮምፒውተር ከነ ሙሉ አቃው፣ ፕሪንተር ፣2 ጠረጴዛ ፣ሁለት ሼልፍ በስጦታ መልክ ተበርከቶላቸዋል። የማህበራት አምስት አመራርና ዘጠኝ ንሁሳን ኮሚቴ የተሟላ መዛግብትና ሰነዶች በማዘጋጀት አባላቶቻቸው እንደሚያገለግሉ ተገንዝበናል። ከምንም በላይ በዋናነት የአመት እቅዳችን በጠቅላላ ጉባኤ ለማፅደቅ ተግባር ላይ በማዋል የማህበሩ አመራሮች ከአባላቶቻቸው ጋር አስቀድመው በየሁለት ሳምንታት ስራ አፈፃፀማቸው  አባላቶቻቸው ለሚያነሱት ማናቸውም ጥያቄ መልስ  የሚሰጡበት እንዳላቸውና ጠቅላላ ጉባዬአቸውን በአመት አንዴ በማካሄድ ያለባቸው ችግሮች በጊዜው መፍትሄ እንደሚሰጡ  የገለፁት የበየና ማህበር ሊቀመንበር  ወ/ሮ ያየሽ ተክኤ ናቸው። የጠቅላላ ጉባኤው ተሰብሳቢ በሚይዘው አጀንዳ ላይ ስፍራ ያገኘናት የሂሳብ ሰራተኛዋ ጥሩ አገልግሎት እንደምትሰጣቸው በማመስገን እንደ ችግር ያነሱት የኛ የሚሉት ፅህፈት ቤት አለመኖራቸው በመግለፅ ይህ በሂደት የሚፈታበት ሁኔታ እየተመቻቸ እንደሆነና ለጽህፈት ቤታቸው አገልግሎት የሚሆኑ እቃዎች እየተማላላቸው እንደሆነ የገለፁት የማህበሩ ም/ ኃላፊ ወ/ሮ ኬይስ ይህደጎ ናቸው፡፡ ይህ በእንዲህ  እንዳለ ማህበራ እንድታድግ ከተለያዩ ባለ ድርሻ አካላት ጋር በመተባበር እየሰራች እንደሆነ ገልፀዋል፡፡ ከሴቶቸ ጉዳይ ፅህፈት ቤት ከከተማዋ ከሌሎች ባለ ድርሻ አካላት  መንግስታዊ ካልሆኑ  ድርጅቶች  በመተባበር  እና በመተሳሰብ በተለይም በመንግስት  አቅም ሊሸፈኑ የሚችሉ ነገሮች ካሉ መንግስታዊ ድርጅቶች እንዲያገኙዋቸዉ  ያደርጋሉ፡፡ በዚህም በቅርቡ ከኒው ሚሊኒየም  ሆፕ ዲቨሎፕመንት  ኦርጋናይዜሽን የተለያዩ ተጨማሪ ዕቃዎቸ ሊያገኙ ችለዋል፡፡ በዚህ መሰረት አባላት ሆኑ አመራሮች በየጊዜው አዳዲስ  አባላት ያፈራሉ ፤ አንዲቆጥቡ እያበረታቱ የተበደሩትም ብር እነዲመልሱም ንቅናቄ ያካሂዳሉ፡፡ በዚህ ደግሞ አዳዲስ አባላት እያፈሩ  50 አቅደው  63 ጨምረው ይገኛ። በተመሳሳይ በዛ አመት 192,600 ብር እንዲቆጥቡ አቅደው ግን ካቀዱት በላይ 199,858 ብር የደረሱ እነዚህ አባላት በወር 30 ብር ይቆጥባሉ ከእነዚህ ደግሞ 250 አባላት ካለማቋረጥ በተከታታይ የሚቆጥቡ ናቸው፡፡ አዳዲስ አባላትም ከዚህ ተነስተው እያፈሩ የሚገኙት፡፡ ይህ በእንዲህ  እንዳለ የማህበራት አባላት እንደገለጹት በርከት ያሉ በቀበሌው የሚገኙ  እማወራዎች  መቆጠብ እንዳለባቸው  የማይቆጥቡበት  ሁኔታዎች እንዳሉ በምክክር መድረካቸው ላይ በጉልህ የተነሳ ችግር እንደሆነና ይህን ችግር እንደሚፈቱት  መግባባት ላይ ደርሰዋል፡፡ ከዛም በመቀጠል በየና ብድር ቁጠባ ሕ/ሰ/ማህበር 650 ሺ ብር ለማበደር አቅደው 482 ሺ ብር እንደ አበደሩና በዚህ የተገኘ ብድር  ለአባላቶቸ የተለያዩ የስራ ዘርፍ ላይ እንደ ሸመና ፤ ምግብ  ዝግጅት  ከፊት እና የተለያዩ  ችርቻሮ ንግድ እንዲሰሩ አድርጋለች፡፡ ወጣት ወርቁ ይሳቅ  እንደ ገለፀችው ቀደም ሲል  ምንም አይነት  የስራ ልምድ  ያልነበራት እና  ወዶ መስራት ይከብዳት ነበር፡፡ ነገር ግን  ይህ ፕሮግራም ከምን በኃላ ቤቶች ጉዳይ ቢሮ ሄጄ በመመዝገብ በግሌ ብድር ወስጄ መስራት ጀምሬ ያለሁ፡፡ በአሁን ሰዓት  ከማህበሬ እስከ 20,000 ብር ለመበደር ችያለሁ  ይህ ሁሉ  ደግሞ ከበየና ማህበር ባገኘሁት  ብድር ነው ስትል ማህበራን አመስግናለች፡፡ “ደሃ ከሆንክ  የናትህ ልጅም እያበድርህም ቢያበድርህም  ሊለወጥ የማይችል  ብር ነው፡፡ የሚሆነው እኔ ለረጅም ዓመታት  በጉልበት ስራ ተሰማርቼ ሰርቻለሁ ነገር ግን ዉሎ ከመግባት ያለፈ ምንም አይነት ለውጥ ለማግኘት አልቻልኩም ተደራጅታችሁ ኑኖአችሁን  ለውጡ የሚል ፐሮግራም ከኒው ሚሊኒየም ሆፕ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን  አክሱም  ሴቶች ጉዳይ ፅፈት ቤት  ጥሪ ሲቀርብልኝ ባለ ማቅማማት ለመደራጀታችን  በየን ማህበር ብድር ወስጄ በመንቀሳቀሴ ሻይ ቡና ካፊቴሪያ፣ የወተት ላሞች ፣8 በጎች በመግዛት እያራባሁ እገኛለሁ::” ያሉት የማህበሩ ገንዘብ ያዥ  ወ/ሮ ሙሉ ሃያል ናቸው፡፡ በብድር መልክ አውጥተው ሊመልሱት ካሰቡት ብር 991,830 ብር 42, 132 ብር የተመለሰ ሆኖ ቀሪው 949,698 ብር የ448 ሴቶች  በቀጣይ  የሚመለስ ውዝፍ ዕዳ ነው፡፡ ሴቶች የተበደሩትን ብድር ለተፈለገበት አላማ እነዲያውሉት የሚከታተል አደረጃጀት ሌላው የማህበሩ ኃላፊነት ነው፡፡ ብድርና ቁጠባ ህ/ሰ/ማህበር በየና ከአባላቶቿ በተጨማሪ በከተማዋ ለሚገኙ  የሴቶች አደረጃጀት ብድር በመስጠት አድማሷን እያሰፋች  የምትገኝ አደረጃጀት ናት፡፡ እንበልና ለምሳሌ 10 ሴቶች ተደራጅተው ከብይን ብድር በመውሰድ  የንብ እርባታ  ስራ ላይ እንደ ተሰማሩና  55 ሺ ብር ተበድረው  የሽመና ስራ እየሰሩ የሚገኙ ሴቶችን ማህበራቸው በየና እንዳገዛቸው የመሰከሩት የማህበሩ አባላት ናቸው፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ የተለያዩ  የልማት ከበየነ ብድር በመውሰድ ለአባላቶቻቸው  ተመልሰው ብድር በመስጠት 24 ሴቶች የብድሩ  ተጠቃሚ እንደሆኑና በጥሩ  ስራ እየተሰሩ እንደሚገኙና ብድራችው በጊዜው በመክፈል አሁን ቁጠባቸው ወደ 2,800 ሊደርስ እንደቻለ  የገለፁት የበየና ማህበሩ ፀኃፊ  የዕምበባ ልማት አደረጃጀት ሊቀመምበር ወ/ሮ ሂወት ወ/ስላሴ ናቸው፡፡ በተመሳሳይ ወ/ሮ አበባ አማረ የቅስነት ልማት አደረጃጀት  ሊቀመምበር ከበየነ ማህበር ብድር በመውሰድ ለአባላቶቻቸው ለማበደር በተለያየ የንግድ ዘርፍ ላይ እንዲሰሩ ለማድረግ ለራሳቸውና በቤተሰቦቻቸው የተሸለ ለውጥ እንዲመጣ አስችላለች በየነ ማህበር በማለት ይገልፃሉ፡፡  

NMHDO crucial role in Women Empowerment By assisting Beyena Association in Aksum Published on Tigray Women’s Affairs Bureau June 2016: Volume 13 AREYA magazine pages 12 and 13(Amharic)) Read More »

NMHDO crucial role in Women Empowerment By assisting Beyena Association in Aksum Published on Tigray Women’s Affairs Bureau June 2016: Volume 13 AREYA magazine pages 12 and 13(English)

NMHDO crucial role in Women Empowerment By assisting Beyena Association in Aksum Published on Tigray Women’s Affairs Bureau June 2016: Volume 13 AREYA magazine pages 12 and 13(English) Beyena in Amharic Version >> An Association Which Gave Economic Solution for Women  Published on Tigray Women’s Affairs Bureau June 2016: Volume 13 AREYA magazine pages 12 and 13 “Beyena” is a name given by initial and senior members of the association to imply that their saving today enhances their life condition and savings for later life while the members of the association are realizing their dreams. “Beyena” credit and saving association has been recognized as a legal association on Tikemet 12, 2003 E.C, October 2011 G.C, with 50 women as members and now the association is reaching more than 585 women from Aksum town at four Kebeles including center Statue of Hayelom and Kendera. “Beyena” and other members of the association before coming together they did not have any income generation as well as no one to borrow or facilitate money access for their team. At the same time they had little or no knowledge about credits and saving which was a huge hindrance for breakthrough for them. Along the way, New Millennium Hope Development Organization observed this problem of the association while seeking towards its women empowerment program in the region. The New Millennium Hope Development Organization proposed the women to work together and to empower them started giving continuous and close training on credit and saving issues and skill for different women which also enabled Beyena association to have better organization. Then after selecting of 5 persons among the members to undertake  crucial work activities for the association through 3 committee,  6 credit and saving committee and part of the leadership chairs, deputy chairs and chair accountant. Furthermore for the credit and saving lead chairs in order to handle different kinds of documents, general assembly, administration, expenses and income statements, employee management and guidelines preparations trainings has been done so that the association is equipped with the necessary skills to upgrade the association. “Beyena” credit and saving association out of the good work will of women economic empowerment started its functionality with New Millennium Hope Development Organization giving 50 members each 2000 ETB credit and total amounted capital of 100,000 ETB. And currently its general capital in cash is 108,162 ETB and with the association fixed asset included amounted 1,544, 896 ETB has been reached in total while at the same time the association has reached the capacity of lending 100,000 ETB. This capital is after audit report and in addition computer with accessories, printer, 2 table, 2 shelf has been given as a gift to the association.   The association is currently having 5 leadership and 9 main committees serving its members with complete records and documentation. And beyond the association, head chair Mrs Yayesh Tkele says that the association is holding its annual planning in a general assembly approval and for the annual actions where by the association respective leads present their achievements, problems and also listen to their members every two weeks gathering and for every annual meeting will discuss to solve problems timely. Mrs Keyess Yehdego the accountant and the deputy chair who was documenting general assembles meeting minutes one whom served well by the association, said one of the problems of the association is not having its own office and they are working on progress to solve this and some office furniture accessories are collected for the same purpose. Meanwhile in order to strength the association further they are working with different stake holders and added the accountant lead such as women affairs office and city governmental administration and non-governmental organizations; specially with governmental agencies where the financial supports are avail and are working with them. And once again, New Millennium Hope Development association has given the association different equipment. For the above mention members and leads are having new member additions from time to time and they are encouraging saving and following them to return money borrowed in time. And from 50 planned new members increase 63 members was achieved. The current year they planned 192,600 birr saving and they are able to collect 199, 858 birr while 250 of these new members are saving 30 birr per month saving without ceasing. This is one of the very reasons they are having new additions. And furthermore, the members of the association mentioned of there are many other women mothers in their Kebeles and neighborhood that also need to join the saving association and on advising them the assembly agreed to work furthermore. The ‘Beyena’ credit and saving women community association planned to give credit 650 thousand birr and was able to lend 482 thousand birr to members who have been working on areas of  weaving Ethiopian traditional textile (Shemena), food preparation part and different item resellers. Young member named Woreku Yasake, in this regard said that beforehand she had no kind of work she had many hindrances, But after the ‘Beyena’ program came she went to City Houses Administration Office and expressed about her condition then she borrowed money and started work. And currently she has the capacity of 20,000 borrowing capacity all these because of ‘Beyena’ had been giving her a credit for first time borrow. “If you are poor your own brother even won’t borrow you any money even if they borrow you it’s not enough for barely anything. While,I have been working for longer period of time as a daily laborer. Yet, besides spending the daily income one house needs, I did not had any improvements. Then when the call to work together came by New Millennium Hope Development Organization through women affairs office, I joined without hesitation which gave me the opportunity to borrow money from Beyena association. And I started on tea and coffee café also bought milk cattle, 8 sheep and am reproducing them.” said who is also the association account money holder Mrs Mulu Hayal.

NMHDO crucial role in Women Empowerment By assisting Beyena Association in Aksum Published on Tigray Women’s Affairs Bureau June 2016: Volume 13 AREYA magazine pages 12 and 13(English) Read More »